የየካቲት 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
23 February 2026

የየካቲት 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
በክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የጀርመን ቡድን በርካታ የ4ኛ ደረጃዎችን ማስመዝገቡ የሚያስቆጭ ነው ተባለ ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የአርሰናልና የማንቸስተር ሲቲ ፉክክር ተጠናክሯል ። እንደተለመደው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አሸናፊነታቸውን አስመስክረዋል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይከታተሉ ።