Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
DW
ስፖርት | Deutsche Welle
Hobbies
News & Politics
Amharic
ት እንቅስቃሴ የሚታይበት ዝግጅት ነው።
Website
Episodes
Episodes
50
02 November 2026
የስፖርት ዘገባ፦ የጥቅምት 23 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ፦
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ዘርፍ የሕገወጥ ኃይል ሰጪ ንጥረ ነገር ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ ተነግሯል፥ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ።ማንቸስተር ሲቲ ሽንፈት አስተናግዶ መሪነቱን አስረክቧል። አርሰናል ትናንት ሊቨርፑልን በአንፊልድ የገዛ ስታዲየሙ በደጋፊው ፊት አንድ ለዜሮ በመርታት የፕሬሚየር ሊጉ መሪነት ተቆናጥጧል ።
11 min
19 October 2026
የጥቅምት 09 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ዋንጫን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች ። የዛሬው ስፖርት ዝግጅታችን ዋነኛ ትኩረት ነው ። ቃለ መጠይቅ አድርገናል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተደረጉ የሩጫ ፉክክሮች ድል መቀዳጀታቸውን የሚያበስር የአትሌቲክስ እንዲሁም የእግር ኳስ ዘገባዎችንም አካትተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ ይከታተሉ ።
10 min
12 October 2026
የጥቅምት 2 ቀን 2019 የስፖርት ዘገባ
በአሜሪካ ቺካጎ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አትሌት ሀዊ ፈይሳ አሽናፊ ሆናለች።የ2019ኝ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳና ከሜዳ ውጭ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።የሳምንቱ መጨረሻ የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች እና የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብሮች በርካታ ግቦችን፣ አስገራሚ ውጤቶችን እና ከፍተኛ ትኩሳትን የፈጠሩ ጨዋታዎችን አስተናግደዋል።
10 min
12 October 2026
የጥቅምት 2 ቀን 2019 የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 2 ቀን 2019 የስፖርት ዘገባ
10 min
05 October 2026
የመስከረም 25 ቀን 2019 የስፖርት መሰናዶ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2019 የእግር ኳስ ውድድር ዘመን በተያዘው ሳምንት ይጀመራል። ቡንደስ ሊጋን ጨምሮ ዋና ዋናዎቹ የአውሮፓ ሊጎችም አርብ እና ቅዳሜ ወደ ውድድር ይመለሳሉ። ሐና ደምሴ ያዘጋጀችው የዛሬው የስፖርት መሰናዶ እነዚህን ጨምሮ አትሊቲክስ እና ሜዳ ቴኒስን የተመለተኩ ዘገባዎች አካቷል።
7 min
28 September 2026
የመስከረም 18 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ሳምንታዊ የስፖርት ጥንቅር
በዛሬ የስፖርት መሰናዶዋችን ነገ ከሴኔጋል ጋር ያለውን ጨዋታ ስለሚያስተናግደው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ይዞታ እና ስለጨዋታው ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። አትሌቲክስ እንዲሁም የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ዘገባዎችንም አካትተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ማግኘት ይቻላል ።
10 min
21 September 2026
የመስከረም 11 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ማንቸስተር ሲቲ በድል ጎዳና መገስገሱን ቀጥሏል ። ሊቨርፑል ትእግስቱ የማታ ማታ ፍሬ አፍርቷል ። የብራይተን አስደማሚ ጀብድ የአርሰናልን ግስጋሴ ከመግታትም አልፎ ደጋፊዎቹን ክው አድርጓል ። በኮፐንሀገን የዓለም የጎዳና ላይ አትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ በአጠቃላይ ፉክክር 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች ።
9 min
14 September 2026
የመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
10 min
07 September 2026
የጳጉሜ 02 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ሦስተኛ ተከታታይ ጨዋታውን በድል ያጠናቀቀው አርሰናል ትናንት በድንቅ ኹኔታ የተፋለመው ቸልሲን ድል አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ አስደናቂ ድል ስላስመዘገቡበት የቤልጂየሙ ዋንዳ ዳያመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ፉክክር እና ሌሎች ስፖርታዊ መረጃዎችን አካትተናል ። ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይገኛል።
10 min
31 August 2026
የነሐሴ 25 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በዛሬ የስፖርት መሰናዶዋችን ፕሬዚደንቱን እና ዋና ጸሐፊውን ስላፋጠጠው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውዝግብ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። እግር ኳስ እና የሜዳ ቴኒስን የሚመለከቱ ሌሎች ዘገባዎችንም አካትተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅ እና በጽሑፍ በማገናኛው በኩል መከታተል ይቻላል ።
12 min