የታኅሣሥ 6 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
15 December 2025

የታኅሣሥ 6 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
በስፔን ላሊጋ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ አሎንሶ ላይ ጫናው በርትቷል ።ዩናይትድ ስቴትስ በቅርቡ በሚከናወነው የዓለም አገር አቋራጭ ፉክክር ለመወዳደር ያመለከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ቪዛ መከልከሉ ተሰምቷል ። ኢትዮጵያዊት እና ኤርትራዊት ብስክሌተኞች ጀርመን በሚገኝ ቡድን ውስጥ በቀጣዩ የጎርጎሪዮሱ ዓመት ለመሰለፍ ፈርመዋል ።