የሰኔ 1 ቀን  2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
08 June 2026

የሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
ያሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች ላይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ የበራበትና የአትሌቶቻችን የበላይነት የታየበት ሆኖ አልፏል። በሩሲያ እና በኢጣሊያ በተደረጉ ታላላቅ ውድድሮች ላይ አትሌቶቻችን ድንቅ ስኬት አስመዝግበዋል።በሌላ በኩል እንደ አውሮፖውያኑ አቆጣጠር 2026 የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ሀሙስ ይጀምራል።