የኅዳር 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
01 December 2025

የኅዳር 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
ቸልሲ በለንደን ደርቢ አርሰናልን ትናንት ነጥብ አስጥሎ ግስጋሴውን ገትቷል ። ሊቨርፑል፣ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በተጋጣሚ ሜዳ ማንቸስተር ሲቲ ደግሞ በኤቲሐድ ስታዲየሙ ድል ቀንቷቸዋል ። በቡንደስሊጋው ላይፕትሲሽ እና ዶርትሙንድ አንገት ለአንገት ተናንቀዋል ።