የኅዳር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
24 November 2025

የኅዳር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

ስፖርት | Deutsche Welle

About
የሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ መጣል ዕድሉን ያሰፋለት አርሰናል ቶትንሀምን በሰፋ የግብ ልዩነት ድል አድርጓል ። ባዬርን ሙይንሽን ፍራይቡርግን 6 ለ2 አንኮታኩቷል ። እነ ብራድ ፒት፣ ቢዮንሴ እና ጄዚን የመሰሉ የዓለማችን ታዋቂ አርቲስቶች በታደሙበት የላስቬጋሱ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የሬድ ቡል አሽከርካሪ ማክስ ፈርሽታፐን አሸንፏል ።