25 October 2026
የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ?
እንወያይ | Deutsche Welle
About
ህወሓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚወጉትን ኃይሎች ትደግፋለች በምትባለው በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል የቃላት ጦርነቱ ቀጥሏል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ መንግሥት «የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ ሆኗል" በማለት ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ ከቀጠለች «ከባድ መዘዝ» ይጠብቃታል በማለት አስጠንቅቀዋል።