Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
DW
እንወያይ | Deutsche Welle
Politics
Amharic
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።
Website
Episodes
Episodes
50
01 November 2026
ለቀጠለው የአርሲው ጥቃት ዘላቂ መፍትሔው ምን ይሁን? እንወያይ
ለቀጠለው የአርሲው ጥቃት ዘላቂ መፍትሔው ምን ይሁን? እንወያይ
47 min
25 October 2026
የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ?
ህወሓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚወጉትን ኃይሎች ትደግፋለች በምትባለው በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል የቃላት ጦርነቱ ቀጥሏል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ መንግሥት «የኢትዮጵያ ጠላቶች መሣሪያ ሆኗል" በማለት ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ ከቀጠለች «ከባድ መዘዝ» ይጠብቃታል በማለት አስጠንቅቀዋል።
46 min

18 October 2026
ውይይት፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወዴት?
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ውዝግብ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ወደለየለት ጦርነት ባይሸጋገርም በአፍሪቃው ቀንድ አጠቃላይ ጦርነት እንዲቀሰቀስ የሚያደርግ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በሰሜን ኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር አካባቢ እየታዬ ነው።ጉዳዩ ያሳሰባቸው ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶችም ጉዳዩን በውይይት እንዲፈቱ እያሳሰቡ ነው።
50 min
18 October 2026
ውይይት፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወዴት?
የሁለቱ ሀገራት ውዝግብ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ወደለየለት ጦርነት ባይሸጋገርም በአፍሪቃው ቀንድ አጠቃላይ ጦርነት እንዲቀሰቀስ የሚያደርግ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በሰሜን ኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር አካባቢ መታየቱ እየተነገረ ነው።ጉዳዩ ያሳሰባቸው ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶችም ጉዳዩን በውይይት እንዲፈቱ እያሳሰቡ ነው።
50 min
11 October 2026
ትግራይ፦ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መፋለሚያ?
በትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደ ሌላ የግጭት ምዕራፍ ሊሸጋገር ዳር ዳር እያለ ነው። በመቶ ሺሕዎች የተገደሉባቸው ሁለት የጦርነት ታሪኮች ያላቸው አገራት ፍጥጫ ምን ያክል አስጊ ነው? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበት ውይይት የውጊያውን አደጋ፤ ለሰላማዊ ሰዎች የሚያስከትከትለው መዘዝ ይፈትሻል።
44 min

04 October 2026
እንወያይ፤ አዲስ የሚመሰረተዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ሀገሪቱ ከገባችበት ቀዉስ ሊያወጣ የሚችል መፍትሄን ያገኝ ይሆን?
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብልፅግና ፓርቲ፤ አዲስ መንግሥት የሚመሰርተዉ፤ ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዲስ ጦርነት ተቀሰቀሰ ከተባለ በኃላ ነዉ። ጦርነቱ የጀመረዉ በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት፤ የአማራ ፋኖ፤ የኦሮሞ ነጻ አዉጭ ሰራዊትን ጨምሮ 7 አማፂ ኃይላት መንግሥትን ለመጣል የጋራ ጥምረት በመሰረቱ በሁለተኛዉ ቀን መሆኑ ነዉ።
44 min
27 September 2026
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ዝግጅትና የጦርነት እልቂት
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥትና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል የሚደረግ ያሉት ጦርነትን ሥለጀመረዉ ወገን ማንነት ተፋላሚ ኃይላት አንደሚጠበቀዉ አንዳቸዉ ሌላቸዉን እየወነጀሉ ነዉ።ዉጊያዉ ግን ቀጥሏል
45 min
20 September 2026
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
46 min