የጄነራል ታደሰ ወረደ ሹመት መራዘም ለክልሉ መፍትሔ ወይስ ሌላ ቀውስ ?
19 April 2026

የጄነራል ታደሰ ወረደ ሹመት መራዘም ለክልሉ መፍትሔ ወይስ ሌላ ቀውስ ?

እንወያይ | Deutsche Welle

About
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው ሣምንት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሌፍተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን የሥልጣን ዘመን ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዳራዘሙ ጽህፈት ቤታቸው አስታውቋል።
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በገታው ግጭት የማቆም ሥምምነት ለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ሉቴናንት ጄኔራል ታደሰ ሁለተኛ ፕሬዝደንት ናቸው።