ለመንግስት ሠራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ፣ ስጋቱና ዘላቂው መፍትሔ
31 August 2025

ለመንግስት ሠራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ፣ ስጋቱና ዘላቂው መፍትሔ

እንወያይ | Deutsche Welle

About
ጭማሪው ተግባራዊ እንዲደርግ ለዓመታት የታገሉ የሠራተኛና የሙያ ማኅበራት እንዲሁም ሌሎች አካላት ጥያቄአቸው መልስ በማግኘቱ መደሰታቸውን እየገለጹ ነው። ጭማሪው ሊያስከትል ይችላል የሚሉት የሸቀጦችና የሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች የቤት ኪራይና የመሳሰሉት ዋጋ ንረት ያሳሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ማስተካከያው ትርጉም የለውም እያሉ ነው።