በአርሲ ዞን ጥቃት ግድያው ለምን ተደጋገመ፥ እንዴትስ ይቆማል?
21 June 2026

በአርሲ ዞን ጥቃት ግድያው ለምን ተደጋገመ፥ እንዴትስ ይቆማል?

እንወያይ | Deutsche Welle

About
ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ይሰነዘራሉ ። በተለይ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ጊዜያት በተደጋጋሚ የመገደል የመፈናቀላቸው፣ የቤት ንብረታቸው መዘረፍና መውደም ሰበቡ ምን ይኾን፥ እንዴትስ ይቁም? ሙሉ ውይይቱን በማገኛው በኩል ማድመጥ ይቻላል ።