አንድ - ለ - አንድ:-  ከኡስታዝ ጀማል በሽር ጋር
26 September 2025

አንድ - ለ - አንድ:- ከኡስታዝ ጀማል በሽር ጋር

እንወያይ | Deutsche Welle

About
ኡስታዝ ጀማል በሽር በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደቱን በማጠልሸት ቅቡልነት ለማግኘት ግብጾች የተቀናጀ የሚዲያ ዘመቻ እያካሄዱ መሆኑን አይቼ ቁጭት ይዞኝ እኔም የዛሬ ስድስት ዓመት ስለ ሕዳሴ ግድብ ስለ አባይ ዉኃ አጠቃቀም፤ የኢትዮጵያን አቋም ይዤ ለግብፅና የአረቡን ሚዲያ መሞገት ጀመርኩ ብለናል።