26 October 2026
የፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን መንግሥት ውጥረት ውስጥ የገቡትን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ባለሥልጣናት በሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ማገናኘት ይፈልጋል
ማሕደረ ዜና
About
ኃይለኛ ፍጥጫ ውስጥ ለገቡት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ባለሥልጣናት የፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን መንግሥት በዚህ ሣምንት በሚካሔደው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ የመገናኛ መድረክ መፍጠር ይፈልጋል። ግብጽ በቀይ ባሕር በኩል ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገው ግፊት እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ድርድር ግንኙነት እንደማይኖራቸው አስታውቃለች።