በኢትዮጵያ የሀገረ መንግስት ግንባታ (State-building) ያለቀ ጉዳይ ነው፤ ነገር ግን የሀገር ግንባታ (Nation-building) ከጫፍ መድረሰ አልቻለም ይላሉ በቅርቡ በጉዳዩ ላይ መፅሀፍ ለንባብ ያቀረቡት አንተነህ ሙሉ። የሀገር ግንባታ ደንቃራዎች ምንድ ናቸው? የዋዜማው ብስራት ከፈለኝ መፅሐፉን ተመልክቶ ምሁሩንም አነጋግሯል። አድምጡት