መንግስት የውጪ ባንኮች ለምን ማስገባት ፈለገ?

መንግስት የውጪ ባንኮች ለምን ማስገባት ፈለገ?

Bisrat Kefelegn
00:16:40

About this episode

የውጪ ሀገር ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንዲገቡ ለመፍቀድ በተያዘው ዕቅድ ላይ በመንግስትም ሆነ በባለሙያዎች ዘንድ መግባባት የለም። ይህ ብስራት ከፈለኝ ያዘጋጀው የዋዜማ ዘገባ በጉዳዩ ላይ የሚነሱ ክርክሮችን ተመልክቷል። አድምጡት