እንዴት ነው በፀጋው የምናድገው?
19 August 2021

እንዴት ነው በፀጋው የምናድገው?

For Training Use
About
አማኝ ሁሉ የተጠራው እግዚአብሔርን ወደ መሞሰል እርሱንም በማወቅ ወደሚገኝ ባለጠግነት በፀጋው እንዲያድግ ነው:: ማደጋችንም በቃልና በስራ በሁለንተና እኛነታችን የሚገለጥ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት የሚታይ ነው:: ስለዚህ ለፀጋው ክብርን እየሰጠን እንዴት ማደግ እንደምንችል በዚህ መልዕክት ውስጥ እንማራለን::