14 June 2021
@RG 06-11 PM S6-E22 ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር። መጋቢ ዘካሪያስ በላይ MP3.mp3
የሰው ፈቃድ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሲተያይ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ እንዲሁ የራቀ ነው:: ነገር ግን እግዚአብሔር ፀጋን እየሰጠ ደግሞም በራሱ መንገድ በመምራት ሰውን አሰቀድሞ ወደ ተፈጠረለት ወደ ፈቃዱ ያመጣዋል:: ሰው ግን ራሱን ባዶ ሊያደርግ ደግሞም በእርሱ ያለውን የጌተን ፈቃድ ለማድረግና ለእርሱም ለመኖር መምረጥ ይኖርበታል:: ይኸውም በስጋ ሳይሆን ነገር ግን አይናችን ተከፍቶ አይተን የምንመርጠው ነው::
- ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ያገኘበት ሰአት ያ እጅግ የተወደደ ሰአት ነው::