@MM 05-18Am mp3 ከቸልታ እንጠንቀቅ
18 May 2021

@MM 05-18Am mp3 ከቸልታ እንጠንቀቅ

For Training Use

About
እግዚአብሄር የጠራን ለድል ስለሆነ በሃጢያት በበደለኛነት ከመኖረ ሊታደገን ለሚጣራን ፈቃደኛ ባለመሆን በቸልታ ስንመላለስ ሀይወታችን እግዚአብሄርን የሚያሳዝን ስለሚሆን ከሃጢያት ሸሽተን ማምለጫ ተዘጋጅቶልናል ይህ ማምለጫ ሮጦ ለሚመጣ ሁሉ መደበቂያ ይሆናል ስለዚሀ የተዘጋጀልንንማምለጫ እንዳናጣው ልንጠነቀቅ ይገባናል