@MM 05-13 PM S5-E27 እረፍት
13 May 2021

@MM 05-13 PM S5-E27 እረፍት

For Training Use

About
ሰው በህይወቱ የሚያርፈው በጌታ ልቡ ሲጠበቅለት ነው፤ ያላረፈ ሰው ልቡ ሙሉ ለሙሉ በጌታ ያላረፈ ሲሆን ነው፤ ሰው የሚፈልገውን ማግኘቱ እረፍት አይደለም
እረፍት አገኝበታለሁ ብሎ የሚገባበት ነገር እረፍት የሚነሳው ይሆንበታል ፤ ከሁሉም በላይ የነፍስ እርፍት ክርስቶስ የኛ ሲሆን ነው እርሱ ካላሳረፈን ምንም አያሳርፈንም፤