እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው
13 June 2021

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው

For Training Use
About
እግዚአብሔር እርሱ በሰማይና በምድር አምላክ ነው::ብላ ያመነች ደግሞም የመሰከረች ረዓብ ከሚጠፉት ጋር አብራ አልጠፋችም:: ምንም ታናሽና ደካማ ብንሆን በእምነት በፊቱ እንሁን እንጂ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው::
በዚህ መልዕክት ትናንት በረዓብ ህይወት ድንቅን ያደረገ ጌታ ዛሬም በእኛ እንዴት እንደሚሰራ እንማራለን: