EB - የአማኝ መንገድ
13 May 2021

EB - የአማኝ መንገድ

For Training Use

About
የአማኝ መንገድና ህይወት የእለት ተእለት ኑሮውም እነደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ደግሞም እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሊህን ይገባዋል::
እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ማንነት እንዲኖረን ደግሞ ምርጫችን ሁልጊዜ በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መሆን ዋናውና የመጀመሪያው ነው::
በዚህ መልዕክት የአማኝ ህይወት በእግዚአብሔር ፊት እና እግዚአብሔርን በሚወዱ ሰዎች መካከል ምን ሊመስል እንደሚገባ እንማራለን::