በውድቀታችን እግዚአብሔርን መንካት
19 August 2021

በውድቀታችን እግዚአብሔርን መንካት

For Training Use
About
አማኝ በኃጢአት በድካም ተሰነካክሎ ቢወደቅ በዛው በወደቀበት እንዲቀር ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም:: ነገር ግን በድካሙና በውድቀቱ ከእግዚአብሔር ምህረት ጋር ለተነካካ ለእርሱ እንደገና በሁለት እግሩ መቆም ይሆናል:: የእግዚአብሔር የምህረቱ ባለጠግነት በእርሱ ሁኔታ ይገለጥበታል:: ሰለዚህ አማኝ ሁልጊዜም በእግዚአብሔር ምህረት እንደቆመ ያስባል:: ከድካማችን ካልበቃውም ማንነታችን ጎሎቶ የሚወጣውና የሚታየው ያ የተነካካነው የጌታ ምህረት ነውና::