እግዚአብሔር እርሱ ሉአላዊ አምላክ ነው:: ስህተት በእርሱ ዘንድ የለም የፈቀደውን ያደርጋል:: ይህን ሲያደርግ ደግሞ አርሱ ፍፀም ፃድቅ ነው:: ሰለዚህ አካሔድን ከእርሱ ጋር ለማድረግ ወደ ልቡ ፈቃድ መድረስ ሀሳቡንም መረዳት ያስፈልጋል:: ወደ ልቡ ፈቃድ ለመድረስ ቀዳሚው ደግሞ ከራሰ መውጣት ነው::
*** ከራሱ የወጣ ወደ ጌታም ወደ ልቡ ፈቃድ የደረሰ እርሱ የእግዚአብሔር ምስጢረኛ ነው ደግሞም መልካም ሰለሆነው ብቻ ሳይሆን መልካም በማይመስለውም ሰለሁሉ ያመሰግናል::