"ሰውነት" ፩ | ሰው ምንድር ነው?
17 September 2022

"ሰውነት" ፩ | ሰው ምንድር ነው?

Endod Plus እንዶድ+

About

በእርግጥ ሰው ምንድር ነው?

ሰለሞን ደሬሳ “ኣንዳንድ ጥያቄዎች ኣሉ፤ ሺ ጊዜ ተጠይቀውም፣ ሺ ጊዜ ተመልሰውም፣ እንደገና ሺ ጊዜ እሚጠየቁ፤” እንደሚላቸው ካሉ ጥያቄዎች ቀዳሚው ጥያቄ ነው!