እነሆ የጳጉሜን ልዩ መሰናዶ ከእንዶድ!
አብረን እንጠይቅ ዘንድ የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ሳሙኤል ተ/የሱስን እና መኮንን ሞገሴን ወክሏል! ጥያቄውም "ቅፅበት - ቀን - ዓመት ፤ የቱ ነው አዲስ?" የሚል ነው ! በእርግጥስ አዲሱ የትኛው ነው?