Skip to content
Opens in a new window
ቃል እና ምግባር ፲፫ "ንድፈ-ሰብዕና" ፬
13 April 2023

ቃል እና ምግባር ፲፫ "ንድፈ-ሰብዕና" ፬

Endod Plus እንዶድ+

About

"ለእኔነቴ የወጠንኩትን ንድፍ ወደመሬት ማውረድ ይቻለኝ ይሆን? ከተቻለኝስ እንዴት?"

እነዚህን ወሳኝ ጥያቄዎች ጨምሮ መሰል ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት ሸጋ መሰናዶ በእንዶድ፡ ከ'ኛው ለ'ኛው !
በእንዶድ ምዕራፍ ፪ ሁለተኛ ተከታታይ መሰናዶ "ቃልና ምግባር" ስር የኪነ-ሕንጻ መርሆችን በማንጸሪያነት በመጠቀም “እኔ” የምንለውን ማንነታችንን ንድፍ እና መገለጥ ቆም ብለን እናይባቸው ዘንድ ከተሰናዱት 4 የተከታታይ መሰናዶው ክፍሎች ውስጥ አራተኛውን “ንድፈ-ሰብዕና -፬” (“ቃል እና ምግባር” - ክፍል 13) ን ባልደረቦቻችን መኮንን ሞገሴ፣ ዮፍታሔ ማንያዘዋል እና ጸጋ ካህሳይ ይዘውላችሁ ቀርበዋል።