ውድ ቤተሰቦቻችን በቀደመው ክፍል "እንዶድ" የራድዮ መሰናዶ በክፍል ፩ የመክፈቻ ዝግጅቱ "እንዶድ እንዴት ያለ መሰናዶ ነው? ቅርጹስ? መልኩስ? እነማን ያሰናዱታል?" ለሚሉት ተያያዥ ጥያቄዎች መልስ የሚሆን መሰናዶውን ይዞ መቅረቡ ይታወሳል!
ዛሬ ደግሞ በክፍል ፪ የመክፈቻ ዝግጅቱ "እንዶድ ምን አይደለም?" በሚል ጥቅል ርዕስ ወደ እናንተ ይደርሳል!
በእድገት፣ በተሞክሮ እና በአበርክቶት ሚዛን "ከ'ኛው ለ'ኛው!" ወደ ህይወት የበለጠ የሚያቀርቡን ሸጋ ጥያቄዎች የተሰተሩበት መሰናዶ ነውና ቤተሰብ ሁኑን!
Linktr.ee/shegafuture
ሸጋ ክሬቲቭስ Shega Creatives™
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!