እንዶድ፡ የትውውቅ ዝግጅት ፪  |  እንዶድ ምን አይደለም?

እንዶድ፡ የትውውቅ ዝግጅት ፪ | እንዶድ ምን አይደለም?

Shega Creatives P.L.C
02:01:00
Link

About this episode

ውድ ቤተሰቦቻችን በቀደመው ክፍል "እንዶድ" የራድዮ መሰናዶ በክፍል ፩ የመክፈቻ ዝግጅቱ "እንዶድ እንዴት ያለ መሰናዶ ነው? ቅርጹስ? መልኩስ? እነማን ያሰናዱታል?" ለሚሉት ተያያዥ ጥያቄዎች መልስ የሚሆን መሰናዶውን ይዞ መቅረቡ ይታወሳል!

ዛሬ ደግሞ በክፍል ፪ የመክፈቻ ዝግጅቱ "እንዶድ ምን አይደለም?" በሚል ጥቅል ርዕስ ወደ እናንተ ይደርሳል!

በእድገት፣ በተሞክሮ እና በአበርክቶት ሚዛን "ከ'ኛው ለ'ኛው!" ወደ ህይወት የበለጠ የሚያቀርቡን ሸጋ ጥያቄዎች የተሰተሩበት መሰናዶ ነውና ቤተሰብ ሁኑን!

Linktr.ee/shegafuture

ሸጋ ክሬቲቭስ Shega Creatives™

ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!