About
"እንገድፈው፣ እናቆየው፣ እናጸናው፣ እንሰንቀው... ዘንድ ብዙ ስላለን ከቸኮላችሁ... ሒዱ ... መጣን... !"
ምዕራፍ ፫ - "እኛ..."
ተከታታይ መሰናዶ ፩- "...ሒዱ፤ መጣን!"
ንዑስ ክፍል ፪: "የደጃፋችን ሞፈሮች..."
ክፍል ፮ : " የሞኝነታችን አሐዱ ...!"
ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ሁለተኛውን ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ዛሬ ይጀምራል፤ "ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል!" ከሚለው የአገር ሰው ብሒል ተነስቶ "የደጃፋችን ሞፈሮች..." እያልን እንዘልቅ ዘንድ ጋብዞናል፤ ሐረገወይን ድረስ እና መኮንን ሞገሴም "የምኝነታችን አሐዱ ...!" በተሰኘው የንዑስ ተከታታይ መሰናዶው ቀዳሚ ክፍል