About
"እንገድፈው፣ እናቆየው፣ እናጸናው፣ እንሰንቀው... ዘንድ ብዙ ስላለን ከቸኮላችሁ... ሒዱ ... መጣን... !"
ምዕራፍ ፫ - "እኛ..."
ተከታታይ መሰናዶ ፩- "...ሒዱ፤ መጣን!"
ንዑስ ተከታታይ ፩: "ጥበብ እና ትውልድ"
ክፍል ፫: "በተዋነይ መንገድ...!"
ገጣሚው፣ ባለቅኔው እና ደራሲው ኤፍሬም ስዩም ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ሁለተኛ እንግዳችን ሊሆን ወዶ አብሮን ስለሚቆይ እጅጉን ደስ ብሎናል!