About
"እንገድፈው፣ እናቆየው፣ እናጸናው፣ እንሰንቀው... ዘንድ ብዙ ስላለን ከቸኮላችሁ... ሒዱ ... መጣን... !"
ምዕራፍ ፫ - "እኛ..."
ተከታታይ መሰናዶ ፩- "...ሒዱ፤ መጣን!"
ንዑስ ክፍል ፩: "ጥበብ እና ትውልድ"
ክፍል ፪: "ጥቁር፣ ነጭ እና ግራጫ ቀለሞቻችን!"
ገጣሚው፣ ተርጓሚው፣ ደራሲው እና አርታዒው ነቢይ መኮንን ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ቀዳሚ እንግዳችን ሊሆን ወዶ አብሮን ስለሚሆን እጅጉን ደስ ብሎናል!