'ኢስላም፤ መውሊድ፤ ሰብዕና"...
በሚል ገዢ ሃሳብ የሪልያንስ አፍሪካ ኃላፊነቱ የተ የግል ማህበር፣ የሆራይዘን ሚዲያ ግሩኘ፣ የአዲስ ምዕራፍ መፅሔት እና የአዲስ ምዕራፍ ፎረም ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ እንዲሁም "የክብር ለሀገሬ ዓሊሞች እና ብርሃን እየቀበሩ በጨለማ መኖር!" ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና ዳይሬክተር ከሆነው ዑስማን መሐመድ ሐምዛ ጋር አብረዋችሁ ያመሻሉ።