"ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 15ኛ ክፍል "መስጠት... " በሚል ገዢ ርዕስ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አብሯችኹ ይቆያል።
በእርግጥ ምን እንስጥ? መቼ እና እንዴትስ ባለ ሁናቴ እና ውስጣዊ ግፊት እንስጥ?