ቃል እና ምግባር ፪ ፡ " ቃላቶቻችን፤ ፍላፃዎቻችን ... "
03 April 2023

ቃል እና ምግባር ፪ ፡ " ቃላቶቻችን፤ ፍላፃዎቻችን ... "

EndoCast
About

"ቃል እና ምግባር” የተሰኘውን የእንዶድ ምዕራፍ ፪፡ ሁለተኛ ተከታታይ መሰናዶ ሁለተኛ ክፍል "ቃላቶቻችን : ፍላፃዎቻችን " በሚል ርዕስ ተሰናድቷል ፤ ፀሐፊው፣ አርታዒው እና በዓለም ዓቀፍ ተቋማት የዓመታት ልምድ ያለው ጥላሁን አበበ /ወለላው ከመኮንን ሞገሴ ጋር ያደርጉትን ሽጋ ቆይታ እነሆ!

ቃላትን በፍላፃ ስንመሰል የሕይወት አውደ ውጊያ እንዴት ያለ ነው ?

- አውደ ውጊያ ካለ ደግሞ ተፈላሚ ይኖራል? በሠርክ ህይወታችን የምንፋላማቸው የወል እርጋታችን ተግዳሮቶችስ እንዴት ያለ መልክ ይኖራቸው ይሆን?