ዛሬ ሜክሲኮ የሚጀመረው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ዝግጅትና ተግዳሮቶች
11 June 2026

ዛሬ ሜክሲኮ የሚጀመረው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ዝግጅትና ተግዳሮቶች

DW | Amharic - News

About
ጨዋታዎቹ የሚጠናቀቁት ከስድስት ሣምንታት ግድም በኋላ በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ጄርሲ ከተማ ውስጥ በሚደረገው የፍጻሜ ግጥሚያ ነው ። የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በተለይ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በቪዛ ችግር በርካታ የጉዞ መሰናከል መፈጠሩ ቢነገርበትም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ግን 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይገኝበታል ተብሎ ይጠበቃል ።