„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል?
24 April 2026

„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል?

DW | Amharic - News

About
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ሰዎች ለአንድ ሙያ ያላቸው ፍረጃ ኢትዮጵያ ውስጥስ አለ ወይስ እየቀረ ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ለህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የተሰማራች አንዲት ወጣትን እና ሴቶችን በማስዋብ የተሰማራ አንድ ወንድን እንግዳ አድርገናል።