Skip to content
Opens in a new window
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት «ይሻላል ግን በቂ አይደለም»
25 August 2026

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት «ይሻላል ግን በቂ አይደለም»

DW | Amharic - News

About
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 16.58 በመቶ እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 8.33 በመቶ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።ተማሪ ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል ‎ 88 ት/ቤቶች 100% ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸው ቢሰማም 565 ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንድም ተማሪ አላሳለፉም