የወጣቶች ዓለም፤ ህይወትን በኪነ-ጥበብ የመቅረጽ ጥበብ
15 May 2026

የወጣቶች ዓለም፤ ህይወትን በኪነ-ጥበብ የመቅረጽ ጥበብ

DW | Amharic - News

About
ወጣት ሲቲና ካንዱ በቤተሰብ መምሪያ አብነት የሙዚቃና የቲያትር ቡድን ውስጥ በየእለቱ ራሷን ለተሻለ የሙዚቃ ደረጃ ለማብቃት ትሰራለች። የቤተሰብን ይሁንታ ማጣት፣ የተጣረሰ የማህበረሰብ አመለካከትን ተቋቁማ በየጊዜው በሙዚቃ ማደጓን ቀጥላለች።