የወባ ስርጭት በምዕራብ ወለጋ ቆንዳላ ወረዳ
10 September 2025

የወባ ስርጭት በምዕራብ ወለጋ ቆንዳላ ወረዳ

DW | Amharic - News

About
በቆንዳላ ወረዳ ገጠራማ ቦታዎች እንደ ጋራአርባ፣ ወርባ እና ገሚጋባ በሚባሉ ቦታዎች የወባ ስርጭቶ በቅርቡ በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ እና የ3 ሰዎች ህይወት በበሽታው ማለፉን ያነጋገርናቸው አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ነዋሪ አመልክተዋል፡፡