የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ምረቃ
10 September 2025

የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ምረቃ

DW | Amharic - News

About
ከ14 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም. መሠረቱ የተጣለው ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ተጠናቅቆ በይፋ ተመርቋል። ምሁራንና ባለሙያዎች የግድቡ ፍፃሜ መድረስ ሌሎች ግዙፍ ፕሮጅርክቶችን መገንባት እንደምንችል ማሳያ ነው እያሉ ነው።