የታኅሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅት
22 December 2025

የታኅሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅት

DW | Amharic - News

About
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና 12 የወርቅ ሚዳልያ በማግኘት በኢትዮጵያ የበላይነት ተጠናቆዋል።
በዚህ የካራቴ ሻንፒዮና በሁለቱም ምድብ ከተግኘው 12 የወርቅ ሜዳልያ በተጨማሪ በሲኒየር ውድድሮች 9 የብር እና 3 የነሀስ ሜዳሊያ ተገኝቷል ።