የፕሬዚዳንቱ ጉዞ መቀሌ እና አዲስ አበባን ያቀራርብ ይኾን?
22 December 2025

የፕሬዚዳንቱ ጉዞ መቀሌ እና አዲስ አበባን ያቀራርብ ይኾን?

DW | Amharic - News

About
በመቀሌና በአዲስ አበባ መካከል ያለው ፖለቲካዊ ቁርቁስ ሊረግብ ወደሚችልበት አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረ መስሏል። የጄነራል ታደሰ ወረደ የአዲስ አበባ ጉዞ ፣ የሕወሓት ኤርትራ "ጽምዶ" ስልታዊ ጥምረት ክስ እና የትግራይ ፖለቲከኞች ስጋት ፤ የሰላም ስምምነቱን አደጋ ላይ የጣለው አዲሱ የጂኦ-ፖለቲካ ጨዋታ እና አንድምታው እየተነገረ ነው ።