የሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓም፤ ትኩረት በአፍሪካ
25 April 2026

የሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓም፤ ትኩረት በአፍሪካ

DW | Amharic - News

About
በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል አይ.ኤስ.ኤስ. በመባል በሚታወቀው የጸጥታ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ የኾኑት ሞዝስ ኦኬሎ፣ እስራኤል አምባሳደር መሾሟ የሚጠበቅ ነበር ይላሉ። ሶማሊላንድ በቴላቪቭ አምባሳደር መሾሟን ተመራማሪው አስታውሰዋል።የእስራኤል እርምጃም የዛ ተከታይ መኾኑን ተናግረዋል ።