የ”ማይ ጉሊት” ተፈናቃዮች አቤቱታ
04 October 2025

የ”ማይ ጉሊት” ተፈናቃዮች አቤቱታ

DW | Amharic - News

About
የሚበላም ሆነ የሚጠጣ ነገር እንደሌለ ያስረዱን እኚህ ተፈናቃይ፣ ችግሮች የበዙ ናቸው ብለዋል፣ ከ4 ዓመት በፊት ይኖሩበት ከነበረው የምስራቅ ወለጋ ዞን “ጉዱ ሶዮ” ወረዳ፣ “ዓለም ሰዬ” ቀበሌ እንደሆነ አስታውሰው፣ ሲወጡ የለበሱትን ልብስ ለብሰው እንደወጡና ያን መቀየር ባለመቻላቸው ከነቤተሰቦቻቸው በችግር ላይ መሆናቸውን ገልጠዋል፡፡