Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
01 September 2026
የማጃንግ ዞን ደን ይዞታና የተጋረጠበት ስጋት
DW | Amharic - News
About
ኢትየጵያ በተለያዩ ወቅቶች የሚዳሰሱና የማይደሱስ ቅርሶችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት አስመዝባለች። በጋምቤላ ክልል የሚገኘው የማጃንግ ዞን ደንም በዚሁ ድርጅት በ2009 ዓ.ም የዓለም የከባቢ ሕይወት ጥበቃ ወይም የባዮስፈር ሪዘርቭ ሆኖ ተመዝግቧል።