የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዋጋ ማሻሻያ እና የበደንበኞች ቅሬታ
03 October 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዋጋ ማሻሻያ እና የበደንበኞች ቅሬታ

DW | Amharic - News

About
የኢትዮጵያ ነግድ ባንክ ካለፈው ሳምት ጀምሮ ለተለያዪ አገልግሎቶቹ አዲስ የአገልግሎት ከፍያ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ በደንበኞቹ ላይ አድርጊዋልሁ ሲል ያስታወቀው የክፍያ ማሻሻያ እና የዋጋ ጭማሪ በደንበኞቻቸው ዘንድ ቅሪታ እያስነሳ ነው ።