Skip to content
Opens in a new window
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ ዳግም መጥፎ ጠባሳ ሊያሳርፍ ይችላል
23 November 2026

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ ዳግም መጥፎ ጠባሳ ሊያሳርፍ ይችላል

DW | Amharic - News

About
ዓመታትን ከተሻገረ ሰላምም ጦርነትም ካልነበረበት ሁኔታ ወደ ሰላም ዕርቅ እና አጋርነት የተሻገረው የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ዳግም ሊሻክር ፣ ዳግም የሌላ ጦርነት ምክንያት ሊሆን ከሁለት ዓመት በላይ አልፈጀበትም።