Skip to content
Opens in a new window
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ የተሰጠውን የማመቻቸት ኃላፊነት እንዲወጣ ትብብር መጠየቁ ተገለፀ።
24 November 2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ የተሰጠውን የማመቻቸት ኃላፊነት እንዲወጣ ትብብር መጠየቁ ተገለፀ።

DW | Amharic - News

About
የትግራይ ክልል የፊዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ከአንድ ወር በፊት ሲቋቋም ከተሰጡት አሥር ኃላፊነቶች ምርጫ እንዲደረግ "ማመቻቸት"ና ምርጫው "ሰላማዊና አካታች እንዲሆን" የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። ባለአደራ አስተዳደሩ ለዚህ ሥራ ምን እያደረገ መሆኑን ለመጠየቅ ኃላፊዎቹን ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ዛሬም አልተሳካም