Skip to content
Opens in a new window
የኢትዮ- ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ የአፍሪካ ኀብረት መሪ ሚና መጫወት አለበት
23 November 2026

የኢትዮ- ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ የአፍሪካ ኀብረት መሪ ሚና መጫወት አለበት

DW | Amharic - News

About
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ በተለያዩ ሀገራትና ተቋማት የሚደረጉ ጥረቶች የተናበቡ አለመኾን ውጤታማ እንደማያደርግ ተነገረ። ጥረቶች ሁሉ አንድ ወጥ በኾነ መንገድ በአፍሪካ ኀብረት መመራት እንዳለበቸው እና፣ ኀብረቱ በአልጀርስና በፕሪቶሪያ ስምምነት አተገባበር ላይ ካሳየው ድክመት መማር እንዳለበትም ተመልክቷል።