የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ
04 October 2025

የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ

DW | Amharic - News

About
“እንደ እናት እኛ በወለደው አንጀታችን ተማጽእኖ እያቀረብን ልጆቻችን ወደ ሰላም ተመልሰው ህይወታቸውን እንዲመሩ ብሎም መንግስትም ለዚህ ሆደ ሰፊ እንዲሆን ጠይቀናል” የበዓሉ ታዳሚ እናት ከተናገሩት